← All listings
አያት ዞን 2 (2:3:8) በአያት ሪል እስቴት የተገነቡ፣ 95% የተጠናቀቁ ባለ 2 እና 3 መኝታ አፓርታማዎች ለሽያጭ ቀርበዋል። ስፋቱ ከ95 እስከ 145 ካሬ ነው። ዋጋው እንደ ፎቁ ይለያያል፤ ከ3ኛ–10ኛ ፎቅ 126,994 ብር በካሬ፣ ከ11ኛ–18ኛ ፎቅ 110,055 ብር በካሬ ነው። ቅድመ ክፍያው 20% ሲሆን ከ6 ወር እስከ 1 ዓመት ውስጥ ይረከባሉ። ለዝርዝር መረጃና ለቦታ ጉብኝት ይደውሉ።